Health / ጤና

Home Health / ጤና

በ2 ዓመት 180 ኪሎ ግራም የሰውነት ክብደት በጋራ የቀነሱት ጥንዶች አድናቆትን አግኝተዋል

አሜሪካውያኑ ጥንዶች ከመጠን ባለፈ የሰውነት ውፍረት እና ክብደት ከሚሰቃዩ ሰዎች ሰዎች ውስጥ ይመደቡ ነበር። ሁለቱ ጥንዶች እንደ አውሮታውያኑ አቆጣጠር በ2015 ነበር የሰውነታቸውን ከመጠን ያለፈ ውፍረት...

ከልጆች አጠገብ ሆነው ሊፈፅሟቸው የማይገቡ ተግባራት

ህፃናት ሁልጊዜ ፍቅር እና ትኩረት የሚሹ ንፁህ የነገ ተስፋዎች ናቸው። ምንም እንኳን ወላጆች በበርካታ ሃላፊነቶች፣ ከሥራ ጋር የተያያዙ ውጥረቶች እና እጅግ በጣም የተንዛዛ መርሃ ግብር...

ረጅም ሰዓት ተቀምጦ መስራት ከዓይን እስከ ልብ የሚያስተለው የጤና ጉዳትና መፍትሄው

አንድ ቦታ ላይ ያለምንም እረፍት ለ6 ሰዓት እና ከዚያ በላይ ያለማቋረጥ ተቀምጦ መስራት በጤንነታችን ላይ በርካታ እክሎችን ያስከትላል። አሁን አሁን በዓለማችን ላይ ያሉ አብዛኛው ስራዎች...

ፕሮቲንን ከስጋ ውጭ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

በቂ የፕሮቲን ምንጭ ያላቸውንና በብረት እና ቫይታሚን ቢ የበለጸጉ የአትክልት ዘሮች መመገብ ስጋን መተካት እንደሚያስችል የስነ ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ስጋን መመገብ ጡንቻን ለማዳበርና ሃይልና ብርታትን...

በስንፈተ ወሲብና ፀረ እርጅና ህክምና ላይ ያተኮረ ክሊኒክ ሥራ ጀመረ

“ወንድ ታካሚዎች ቢጎርፉም እስካሁን ሁለት ሴቶች ብቻ ናቸው የመጡት” በስንፈተ ወሲብ በፀረ እርጅና፣ በውበትና ቁንጅና ማሻሻል ላይ አተኩሮ የሚሰራ “ዚኒያ” የተባለ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አገልግሎት...

የማር የጤና በረከቶች

ማር በተፈጥሮ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ 1. ንጹህ ማር በቫይታሚን እና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ ሲሆን እነዚህ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮችም ሰውነታችንን ከባክቴሪያዎች...

የሎሚ 8 የጤና በረከቶች

ሎሚ ከምግብነት በዘለለ የተለያዩ ህክምናዊ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. ክብደትን ይቀንሳል! የሎሚ ጭማቂን ለብ ካለ ውሀና ማር ጋር በመቀላቀል መጠጣት የሰውነት ክብደትን...

ቀይ ሽንኩርት፤ ለፀጉር እድገት እና ለአላስፈላጊ ሽበት

ቀይ ሽንኩርት ለጸጉር እድገት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ? ብዙዎቻችን ቀይ ሽንኩርት ምግብ ለማዘጋጀት ከሚኖረው ፋይዳ ባለፈ ለጸጉር እድገት የሚረዱ ንጥረ ነገሮች መያዙን አንረዳም። የቅርብ ጊዜ ጥናቶች ግን...

የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ

✔ በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ ✔ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ ✔...

ማር እና ሎሚን በመጠቀም የምናገኛቸው የጤና ጠቀሜታዎች

ማር እና ሎሚ በተፈጥሮ በተፈጥሮ የያዙት አንቲ ኦክሲደንት የሰውነታችንን በሽታ የመካለከል አቅም እንዲጨምር የማድረግ ሃይል እንዳላቸው በተለያዩ  ጊዜያቶች የተካሄዱ ጥናቶች ያመለክታሉ። በተጨማሪም ማር እና ሎሚ...

Recent Posts

Addis Ababa Weather

Addis Ababa
clear sky
8.8 ° C
8.8 °
8.8 °
64 %
2kmh
0 %
Wed
26 °
Thu
27 °
Fri
27 °
Sat
28 °
Sun
20 °
Comodo SSL